ፍትሃዊነት የታየበት ሰላማዊ ምርጫ መከናወኑን ማህበራቱ አስታወቁ

ሰኔ 17/2013 (ዋልታ) – የኦሮሚያ ሴቶች ማህበር፣ የኦሮሚያ ሴቶች ፌደሬሽን እና የኦሮሚያ ወጣት ማህበር 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ፍትሃዊነት የታየበት ሰላማዊ ምርጫ መሆኑን በጋራ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡

 

ማህበራቱ ምርጫውን ለመታዘብ ፈቃድ ያገኙ ሲሆኑ፣ ከቅድመ ምርጫ እስከ ድህረ ምርጫ ባለው ሂደት መሳተፋቸውንም ገልፀዋል።

(በተስፋዬ አባተ)