ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ድምጽ ሰጡ

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

ሰኔ 14/2013 (ዋልታ) – ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 የምርጫ ጣቢያ 4 እና 5 ድምጽ መስጠታቸው ነው የተገለጸው።