ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከክፍለ ጦር አዛዦች በላይ ያሉ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ጋር ውይይት እያካሄዱ መሆኑ  ተገለጸ ።

ውይይቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እየተካሄደ ያለ ሲሆን በመከላከያ ሰራዊቱ በየደረጃው እየተደረገ የነበረው ውይይት ማጠቃለያ እንደሆነም ተገልጿል።(ምንጭ፦ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት)