የኢትዮ ቴሌኮም የሴኪዩውሪቲ ዲቪዥን ኃላፊ ኮለኔል ጉደታ ኦላና በቁጥጥር ስር ዋሉ

የኢትዮ ቴሌኮም የሴኪዩውሪቲ ዲቪዥን ኃላፊ ኮለኔል ጉደታ ኦላና በቁጥጥር ስር መዋላቸው  ተገለጸ ።

ኮለኔል ጉደታ ኦላና በሜቴክ ውስጥ የተፈፀመ የሙስና ወንጀልን የሚያጣሩ ባለሙያዎች ላይ ዛቻ እና ማስፈራሪያ በመፈጸም ተጠርጥረው ነው   በቁጥጥር  ሥር የዋሉት ።

ግለሰቡ  የአቃቤ ህግ ስራን በማደናቀፍም ተግባርም መጠርጠራቸውንና በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታውቋል ።