ብሔራዊ የጤና ፍትሃዊነት ስትራቴጂክ ዕቅድ ተዘጋጀ

የጤና ሚኒስቴር በአንደኛው የጤናው ዘርፍ የትራንስፎርሜሽን አጀንዳ የጤና ፍትሃዊነትን ለማረጋገጥ ብሔራዊ የጤና ፍትሃዊነት ስትራቴጂክ ዕቅድ አዘጋጀ፡፡…

ወጣቶች የሀገርን ልማት ለማረጋገጥ የሰላም አምባሳደር መሆን አለባቸው

ወጣቶች የሰላም አምባሳደር በመሆን የሀገርን ሰላምና ልማት ማረጋገጥ እንደሚገባቸው የኢትዮጵያ ወጣቶች ሲቪክ ማህበራት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ወጣቶች…

የሀገሪቱን የእድገት ጉዞ የሚያጠናክር የአስር አመት ብሔራዊ እቅድ ጸደቀ-ጠ/ሚ ዐቢይ

ሀገሪቱ በከፍተኛ የእድገት መንገድ እንድትጓዝ እና አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት እንድትሆን የሚያስችላት የ10 ዓመት እቅድ በካቢኔው መፅደቁን…

ለድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች እና ረዳቶች ከኮቪድ-19 ጋር በተያያዘ የሕይወት መድን ሊገባላቸው ነው ተባለ

ለድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች እና ረዳቶቻቸው ከኮቪድ-19 ጋር በተያያዘ የሕይወት መድን ሊገባላቸው መሆኑን ትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ውሳኔው…

በትግራይ ክልል የተቋረጠውን የቴሌኮም አገልግሎት መልሶ ለማስጀመር ጥረት እየተደረገ ነው

በትግራይ ክልል ከጥቅምት 24 ጀምሮ የተቋረጠውን የቴሌኮም አገልግሎት መልሶ ለማስጀመር የኢቲዮ-ቴሌኮም ባለሞያዎች ጥረት እያደረጉ እንደሚገኙ የተቋሙ ዋና…

የውጪ መገናኛ ብዙሀን በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ የተዛባ መረጃ እያሰራጩ ነው

በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ የተዛባ መረጃ የሚያሰራጩ የውጪ መገናኛ ብዙሀን  ስራቸውን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ከመስራት ይልቅ…