የእስራኤል ካቢኔ በአገሪቱ ያለው የአልጃዚራ ቢሮ እንዲዘጋ በሙሉ ድምፅ ውሳኔ አሳለፈ

ሚያዚያ 27/2016 (አዲስ ዋልታ) የጠቅላይ ሚኒስትር ቢኒያሚን ኔታኒያሁ ካቢኔ አልጃዚራ በእስራኤል ውስጥ እንዳይሰራ የሚያደርግ ውሳኔ በሙሉ…

የትንሳኤ በዓልን ስናከብር ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላምና ደህንነት በመጸለይና የተቸገሩ ወገኖችን በማገዝ ሊሆን ይገባል – የሃይማኖት አባቶች

ሚያዝያ 26/2016 (አዲስ ዋልታ) የትንሳኤ በዓልን ስናከብር ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላምና ደህንነት በመጸለይና የተቸገሩ ወገኖችን በማገዝ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለትንሣኤ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

ሚያዝያ 26/2016 (አዲስ ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…

“ከአልጋዬ ፈንቅለው አንስተው ህይወቴን አተረፏት” – ፍቅሬ ስዩም

ፍቅሬ ስዩምን አስታወሳችሁት? የጨርቆሱን፤ እንደውም የሚተኛበት አልጋም ሆነ ፍራሽ በሌለው ትንሽዬ ጎጆ ውስጥ ሆኖ ለዘመናት በህመም…

የኢትዮጵያ በፈተናዎች ሁሉ የተሻገረ ያለመበገር ፅናት የምጣኔ ሀብት መረጋጋትን እና ምርታማነትን ባስቀደሙት በመዋቅራዊ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ስራዎቿ ማሳያነት ይገለጣል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

ሚያዚያ 21/2016 (አዲስ ዋልታ) የኢትዮጵያ በፈተናዎች ሁሉ የተሻገረ ያለመበገር ፅናት የምጣኔ ሀብት መረጋጋትን እና ምርታማነትን ባስቀደሙት…

ሀገሬ-“ጦሳ ዞኮ” – የእግዜር ድልድይ

የእግዜር ድልድይ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የሚገኝ ድንቅ የመስህብ ሥፍራ ነው።ድልድዩ በቱሪዝም መዳረሻነቷ ከምትታወቀው ከአርባ…