በምስራቅ ሸዋ ዞን ህገወጥ ንግድን በህብረተሰብ ተሳትፎ ለመከላከል እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

በተያዘው የበጀት ዓመት ህገ ወጥ የንግድን  በህብረተሰብ ተሳትፎ ለመከላከል እየተሰራ መሆኑን የምስራቅ ሸዋ ዞን ንግድና ገበያ…

አሜሪካ 6ሺ የሚደርሱ የቻይና ምርቶች ላይ የ200 ቢሊዮን ቀረጥ መጣሏን አስታወቀች

አሜሪካን 6ሺ  በሚደርሱ የቻይና ምርቶች ላይ የ200 ቢልዮን ዶላር ቅረጥ ጥላለች ተመጣጣኝ ምላሽ ሰጥታለች። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት…

የታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ራሱን የቻለ የመንግስት ተቋም ሆኖ ሥራ መጀመሩ ተገለፀ

ከዚህ በፊት ተጠሪነቱ ለፍትህ ሚኒስቴር ሆኖ ይንቀሳቀስ የነበረው ኮሚሽኑ ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒሰትሩ ሆኖ በአዲስ መልከ ተቋቁሟል።…

ኢትዮ-ቴሌኮም የአጭር መልዕክት አገልግሎት የሚሠጡ 40 ኩባንያዎች ማገዱን አስታወቀ

ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በአጭር የጽሑፍ መልዕክት አገልግሎት ከሚሰጡ ከ180 በላይ ኩባንያዎች ውስጥ 40ዎቹ መታገዳቸውን ኩባንያው ይፋ…

ዋልታ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ኮርፖሬት አዲስ መለያ ይፋ አደረገ

ዋልታ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ኮርፖሬት አዲስ ያሰራዉን የተቋሙን መለያ አስተዋውቋል፡፡ ተቋሙ በኩሽቲክ ስቱዲዮ የተሰራወን አዲሱን መለያ በትላንትናው እለት…

የተለያዩ የውጭ አገር ገንዘቦች በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ

የተለያዩ የውጭ አገር ገንዘቦች በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን አስታወቀ። ከ92…