የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ መደረጉ ተገለጸ

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ መደረጉን እና አዲስ ዋጋ መዘጋጀቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…

ኒስክ ካፒታል የኢንቨስትመንት ባንክ በኢትዮጵያ መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ

  መቀመጫውን ዋሽንግተን ያደረገው ኒስክ ካፒታል የኢንቨስትመንት ባንክ በኢትዮጵያ መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ፡፡ በኬንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን…

የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ፕሮጄክት ለ7.4 ሚሊየን ዜጎች የሥራ እድል እንደሚፈጥር ተገለጸ

በኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ሐሳብ አመንጭነት በተቀረጸው ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ፕሮጀክት ለ7 ነጥብ 4…

የኢትዮ-ቻይና የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም በቻይና ቸንዱ ከተማ ተካሄደ

ኢትዮጵያ እና ቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን የጀመሩበትን 50ኛ ዓመት በማስመልከት የተዘጋጀ የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም በቻይና ቸንዱ ከተማ…

የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ለእድለኞች ሽልማት አበረከተ

የአሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ 2ኛውን ዙር “የይመንዝሩ፤ ይቀበሉ፤ ይሸለሙ” መርኃግብር ለዕድለኞች የሽልማት አሰጣጥ ሥነሥርዓት አከናውኗል፡፡ በመርኃግብሩ ዘጠኝ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለዕድለኞች ሽልማት ሰጠ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ”ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” እና “ይቆጥቡ፣ይሸለሙ” ዕጣ ዕድለኞች ሽልማት የመስጠት ሥነስርዓት ተከናወነ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…