የአዋላጅ ነርሶች ቁጥር ማነስ ለአገልግሎት ጥራት ማነስ ምክንያት እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ

የአዋላጅ ነርሶች ቁጥር ማነስ ለአገልግሎት ጥራት ማነስ ምክንያት እየሆነ መምጣቱን የኢትዮጵያ ሚድዋይፈሮች ማህበር  አስታወቀ ። የእናቶችና…

እድሜያቸው ከ75 ዓመት በላይ የሆኑ ሰዎች ከሚያጋጥሟቸው የልብ ህመሞች መካከል 80 በመቶ የሚሆኑትን ቀድሞ መከላከል ይችላሉ- ጥናት

የእንግሊዝ የማህበረሰብ ጤና ማህበር በሰራው ጥናት እድሜያቸው ከ75 ዓመት በላይ የሆኑ ሰዎች ከሚያጋጥሟቸው የልብ ህመሞች መካከል…

በልብ ድካም የሚሰቃዩ ሰዎች ህክምናቸውን እንዲከታተሉ የሚያስችል አዲስ መተግበሪያ ይፋ ሆነ

በልብ ድካም የሚሰቃዩ ሰዎች ህክምናቸውን በአግባቡ እንዲከታተሉ የሚያስችል በዘመናዊ ስልኮች አማካኝነት የሚሰራ አዲስ መተግበሪያ ይፋ ማድረጉን…

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የፎሪንሲክ ምርመራ ጀመረ

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የፎሪንሲክ ምርመራ አገልግሎት ጀመረ። ምርመራው የሚካሄድበት ማዕከል ግንባታ በ26 ሚሊዮን…

ትንባሆና መሰል እጾችን የሚጠቀሙ ሰዎች ለመተንፈሻ አካላት ካንሰር ተጋላጭ መሆናቸው ተገለጸ

ትንባሆ እና ሌሎች በትንፋሽ የሚወሰዱ እፆችን የሚጠቀሙ ሰዎች የመተንፈሻ አካል ላይ ለሚደርስ የካንስር በሽታ ተጋላጭ መሆናቸውን…

ብርቱካን መመገብ የአይን እይታ ግርዶሽ በሽታን እንደሚከላከል ጥናት አመላከተ

በቀን ቢያንስ አንድ ብርቱካን መመገብ በተለያየ ምክንያት የሚከሰተውን የአይን የእይታ ግርዶሽ በሽታን እንደሚከላከል አንድ ጥናት አመላክቷል፡፡…