አሜሪካ እየሩሳሌምን የእስራኤል መዲና የማድረግ ውሳኔዋን መቀየር እንዳለባት የመንግሥታቱ ድርጅት ጥሪ አቀረበ

የተባበሩት መንግስታትም ሀገሪቱ ውሳኔዋን በመቀየር ለመካከለኛው ምስራቅ ቀጠና ሰላምና መረጋጋት መሥራት እንዳለባት ጥሪ አቅርቧል፡፡ አሜሪካ ኢየሩሳሌም…

በሳውዲአረቢያ ጥምር ጦር ጥቃት በርካታ ንፁሓን ዜጎች ተገደሉ

በሳውዲ አረቢያ የሚመራው  ጦር በየመን እየፈፀመ ባለው ጥቃት በርካት ንፁኋን ዜጎች ላይ ጉዳት እንዳደረሰ ተጠቆመ፡፡ የሳውዲ…

ጃፓን ፀረ ባላስቲክ ሚሳኤል መከላኪያ ግንባታ ፕሮጀክቶችን በስፋት ልታካሂድ ነው

ጃፓን ጸረ ባላስቲክ ሚሳኤል መከላከያ ግንባታ ፕሮጀክቶችን በስፋት ልታካሂድ ነው ጃፓን ባላንጣዬ ነች ከምትለው ሰሜን ኮሪያ…

በዘንድሮ ዓመት 44 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻ ተመርቷል

እየተጠናቀቀ ባለው የ2017 በአጠቃላይ 44 ነጥብ 7 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻ ማምረቷን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት…

የሩሲያ ፓርላማ አባላት ከግብፅ የምክር ቤት አባላት ጋር ለመምከር ካይሮ ገቡ

የሩሲያ ፓርላማ አባላት ከግብፅ ምክር ቤት አባላት ጋር ለመምከር ካይሮ ገብተዋል፡፡ በቅርቡ የግብጹ ፕሬዝዳንት አብድል ፋታ…

ብሪታንያን ከአውሮፓ ህብረት ስብሰባ በፊት ከህብረቱ ለማስወጣት በሜይ የተያዘው ዕቅድ ከሸፈ

ብሪታኒያ ከአውሮፓ ህብረት የመውጣት ውሳኔዋና ለማሳወቅ የብሪታኒያ ፓርላማ ባደረገው ምርጫ የጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬዛሜን ሀሳብ በመብለጥ ድምፅ…