ጆ ባይደን ዛሬ ቃለ መሀላ ይፈፅማሉ

የዴሞክራቱ ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን 46ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት በመሆን ዛሬ በነጩ ቤተመንግስት ቃለ መሀላ ይፈፅማሉ። ተመራጩ…

ብራዚል የኮቪድ-19 ክትባት መስጠት ጀመረች

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ክፉኛ የተጎዳችው ብራዚል ክትባት መስጠት ጀመረች። የብራዚል ጤና ቁጥጥር መሥሪያ ቤት ሁለት የኮሮናቫይረስ መከላከያ…

ጆ ባይደን የ1.9 ትሪሊየን ዶላር የኢኮኖሚ ማነቃቂያ ማዕቀፍ ይፋ አደረጉ

ተመራጩ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ የተመታውን የአሜሪካ ኢኮኖሚ ለማነቃቃት 1.9 ትሪሊየን ዶላር የገንዘብ ማዕቀፍ እቅድ…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ የካፒቶል ሂሉን ሁከት አነሳስተዋል በሚል እንዲከሰሱ ተወሰነ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የካፒቶል ሂሉን ሁከት አነሳስተዋል በሚል እንዲከሰሱ ውሳኔ ተላለፈ። የህግ መምሪያ ምክር ቤት…

የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዩቲዩብ ታገደ

ከታዋቂዎቹ የማህበራዊ ትስስር መድረኮች መካከል አንዱ የሆነው ዩቲዩብ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የድርጅቴን ደንብ ጥሰዋል በሚል ማገዱ ተገለጸ።…

የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን መከሰስ የፓርቲያቸው አባላት ጭምር እየደገፉ ነው

 ዲሞክራቶች ፕሬዝዳንት ትራምፕን ጥቂት ቀናት ከቀረው ሥልጣናቸው ለማባረር የሚያደርጉት ጥረት ከሪፐብሊካን ፓርቲ አባላትም ድጋፍ እያገኘ መሆኑ…