በአፋር ክልል የበረሀ አንበጣ ዳግም ተከሰተ

በአፋር ክልል የበረሃ አንበጣ ዳግም መከሰቱን የክልሉ እርሻ፣ አርብቶ አደርና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው…

ሕጋዊ ምዝገባ ላጠናቀቁ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክት እንዲያስገቡ ጥሪ ቀረበ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ኛው አገራዊ ምርጫን ለማከናወን ሕጋዊ ምዝገባ ላጠናቀቁ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከጥር 13-18 ቀን…

በ’ገበታ ለሀገር’ ለመሳተፍ ገንዘብ ገቢ ላደረጉ ተቋማት ምስጋና ቀረበ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በ“ገበታ ለሀገር” ለመሳተፍ በስምንተኛ ዙር ገንዘብ ገቢ ያደረጉ እና ደረሰኙን በመላክ ላሳወቁ…

5ኛው ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ተዋጊ መሃንዲሶችን አስመረቀ

  በኪስማዮ ሴክተር ስድስት የተሰማራው የ5ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ያሰለጠናቸውን የተዋጊ መሃንዲስ ሰልጣኞችን አስመረቀ፡፡ በሁለት…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የዓለም ዓቀፉ የትምህርት ስርአት የወደፊት ሁኔታ ላይ ለመምከርና ለማቀድ የተቋቋመውን ኮሚሽን ሰበሰቡ

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የዓለም ዓቀፉ የትምህርት ስርአት የወደፊት ሁኔታ ላይ ለመምከርና ለማቀድ የተቋቋመውን ኮሚሽን ሰበሰቡ፡፡ ከመላው…

በጋምቤላ ኢታንግ ልዩ ወረዳ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውር የተገኘ ግለሰብ በቀጥጥር ስር ዋለ

በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውር የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስራ መዋሉን ፖሊስ…