የጤናው ዘርፍ በምርምር መደገፉ ጥሩ ውጤት ለማስመዝገብ ረድቷል

የጤናው ዘርፍ በምርምርና ጥናቶች በደንብ እንዲደገፍ መደረጉ ጥሩ ውጤት ለማስመዝገብ አስችሏል፡፡ ተላላፊና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን የመከላከልና…

ኤጀንሲው ለህብረተሰቡ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ፈጣን አገልግሎት እየሰጠ ነው

የፌደራል የሰነዶች ማረጋጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ለህብረተሰቡ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የቴክኖሎጂ የቴክኖሎጂ ዓቅሞችን ተጠቅሞ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አስታወቀ…

በዋቢ ሸበሌ ወንዝ ላይ የተገነባውና 97 ሜትር ርዝመት ያለው ድልድይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ኤረር ዞን በዋቢ ሸበሌ ወንዝ ላይ የተገነባውና 97 ሜትር ርዝመት ያለው ዋንጋይ ድልድይ…

ግቦቹን ለማሳካት በሴቶች፣ በወጣቶችና በሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ መሥራት እንደሚገባ ተመለከተ

ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት በሴቶች፣ በወጣቶችና በሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ መሥራት እንደሚያስፈልግ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ…

አጀንሲው ከቴምብር ሽያጭና ከአገልግሎት 55 ሚሊየን ብር መሰብሰቡን ገለጸ ፡፡

ፌደራል የሰነዶች ማረጋጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ከቴምብር ሽያጭና ከአገልግሎት ክፍያ 55 ሚለየን ብር መሰብሰቡን ገለጸ ፡፡ የኤጀንሲው…

በሀገራችን ከ5 ሚሊየን በላይ ህዝብ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ሆነ

በሀገራችን 5ነጥብ 2 ሚሊዮን ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ተጠቃሚ መሆናቸውን የውሃ ፣መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር አስታወቀ…