ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ ኮሚሽን የግብርና ስታቲስቲክስ ጉባኤ ታስተናግዳለች

አዲስ አበባ፤ ህዳር 13/2004/ዋኢማ/ – ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከህዳር 18 እስከ 22 ቀን 2004 ዓ.ም የሚቆይ…

ኢትዮጵያ የሶማሊያ የሽግግር መንግስት ፓርላማን አቅም ለመገንባት ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፀች

አዲስ አበባ ህዳር 13/2004/ዋኢማ/– በሶማሊያ የሽግግር ምክር ቤት ፓርላማ አፈ-ጉባኤ ሃሰን ሼክ አደን የተመራው የልዑካን ቡድን…

የኤርትራ ተቃዋሚ ኃይሎች ልዩነታቸውን አጥብበው የሀገሪቱን አምባገነን ስርዓት እንዲያስወግዱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ህዳር 13/2004/ዋኢማ/– የኤርትራ ኮሚሽን ለዴሞክራሲያዊ ለውጥ የኤርትራ ተቃዋሚ ኃይሎች ልዩነታቸውን አጥብበው የሀገሪቱን አምባገነን ስርዓት…

የአፍሪካ ሀገራት በአለም አቀፍ ገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ ለመሆን ያለቀላቸውን ምርቶች ማቅረብ እንደሚገባቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ ህዳር 13/2004/ዋኢማ/ – የአፍሪካ ሀገራት በአለም አቀፍ ገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ ለመሆን ያለቀላቸውን ምርቶች ወደ…

አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ከተመድ ከፍተኛ ባለስልጣን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 12/2004/ዋኢማ/– ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል…

በፕሮግራሙ ከ79 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ ከ25 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ መንገድ ግንባታ ተካሂዷል

  አዲስ አበባ፤ ህዳር 12/2004/ ዋኢማ/ -የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ባለፉት 14 ዓመታት ከ79 ነጥብ 8 ቢሊዮን…