በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ከ720 ሺ በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎችን ከወባ ወረርሽኝ መታደግ መቻሉ ተገለፀ

ሐረር ጥቅምት 11/2004/ዋኢማ/ – በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል በተካሄደ የጸረ-ወባ መድሀኒት ርጭት ከ720ሺ የሚበልጡ…

ዩኒቨርሲቲው ከአውሮፓ ሕብረት የሶስት ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አገኘ

ሀዋሳ ጥቅምት 11/2004/ዋኢማ/– የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከአውሮፓ ሕብረት የሶስት ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማግኘቱን አስታወቀ:: የዩኒቨርሲቲው የውጭና የሕዝብ…

የአፍሪካ ኅብረት የማዳጋሰካርን ፖለቲካዊ ቀውስ ለማርገብ ያስተላለፈው ውሳኔ ገቢራዊ በመደረጉ ሁኔታዎች መሻሻላቸውን ገለጸ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 11/2004/ዋኢማ/ – የአፍሪካ ኅብረት በማዳጋሰካር ተቀስቅሶ የነበረውን ፖለቲካዊ ቀውስ ለማርገብ ያስተላለፈው ውሳኔ ገቢራዊ…

የዓለም የምግብ ፕሮግራም በ72 ወረዳዎች ላይ የተቀናጀ የተፋሰስና የአፈር ጥበቃ እንክብካቤ ስራ እያከናወነ ነው

አዲስ አበባ ጥቅምት 11/2004/ዋኢማ/ – በሀገሪቱ በ72 ወረዳዎች ላይ የተቀናጀ የተፋሰስና የአፈር ጥበቃ እንክብካቤ ሥራዎችን በማከናወን…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለት አዋጆችን አፀደቀ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 1/2004 (ዋኢማ) -ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽንን እንደገና ለማቋቋምና የከተማ ቦታን…

አዲስ የድጎማ ማከፋፈያ ቀመር ዝግጅት እየተካሄደ ነው – የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 1/2004 (ዋኢማ) – በኢትዮጵያ በ2005 በጀት ዓመት ተግባራዊ የሚደረግ አዲስ የድጎማ ማከፋፈያ ቀመር…