ኦዲፒ ከኦነግ ጋር የተደረሰውን ስምምነት ማክበሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

በኢትዮጵያ የሰለጠነ የፖለቲካ ባህል እንዲሰፍን የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ /ኦዲፒ/ ቁርጠኛ በመሆኑ ከኦነግ ጋር የተደረሰው ስምምነት ማክበሩን…

የትምህርትና ሥልጠና ፍኖተ ካርታ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ውይይት ተካሄደበት

የትምህርትና ሥልጠና ፍኖተ ካርታ በዛሬው ዕለት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ቀርቦ ውይይት ተካሂዶበታል፡፡ ጥናቱን ለምክር ቤቱ አባላት…

የፕሮጀክቶችን የአስተዳደርና አመራር ደረጃን በማስጠበቅ ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ ከብክነት ማዳን እንደሚቻል ተገለጸ

በኢትዮጵያ ደረጃውን የጠበቀ የመንግስት ፕሮጀክቶች አስተዳደር እና አመራር ስርዓት ተግባራዊ ቢደረግ በአምስት ዓመታት ውስጥ አንድ ቢሊየን…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ላይ ተገቢውን የሙስና ምርመራና ክትትል የማታካሂድ መሆኑ ተገለጸ

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ላይ ተገቢውን የሙስና ምርመራና ክትትል እንደማታካሄድ የኢትዮጵያ ስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ…

ቡራዩ ተገኙ የተባሉት ሂሎኮፕተርና አውሮፕላን ለመማርና ማስተማር ተፈልገው የተቀመጡ መሆናቸው ሜድሮክ አስታወቀ

የሜድሮክ ኢትዮጵያ እህት ኩባንያ በሆነው ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ቡራዩ ገፈርሳ ካምፓስ ተገኙ የተባሉት ሄሌኮፕተርና አውሮፕላን ለመማር ማስተማር…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 12ሺ ዶላርና 2 መቶ ሺህ የኢትዮጵያ ብር በቁጥጥር ሥር ዋለ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 12 ሺ የአሜሪካ ዶላር እና 2 መቶ ሺህ የኢትዮጵያ…