የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው ሰላም ለማረጋገጥ እየሠሩ መሆኑን ገለጹ

የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው ሰላምን ለማረጋገጥ በየጊዜው  የተለያዩ  ሥራዎችን  እንደሚያከናውኑ ገለጹ ። የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለዋልታ…

90ሺህ የአሜሪካ ዶላር ከአዲስ አበባ ወደ አዳማ ሲጓጓዝ ተያዘ

በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ ጆቦ ቀበሌ በተሽከርካሪ ላይ ዛሬ  በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ 90ሺህ የአሜሪካ ዶላር…

የሀይማኖት መሪዎችና የሀገር ሽማግሌዎች ከኦነግ ከፍተኛ አመራሮች ጋር እየተወያዩ ነው

የሀይማኖት መሪዎችና የሀገር ሽማግሌዎች በኦሮሚያ የተወሰኑ ቦታዎች የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ለማስቆም ከኦነግ ከፍተኛ አመራሮች ጋር እየተወያዩ…

ኦዲፒ ከኦነግ ጋር የተደረሰውን ስምምነት ማክበሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

በኢትዮጵያ የሰለጠነ የፖለቲካ ባህል እንዲሰፍን የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ /ኦዲፒ/ ቁርጠኛ በመሆኑ ከኦነግ ጋር የተደረሰው ስምምነት ማክበሩን…

የትምህርትና ሥልጠና ፍኖተ ካርታ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ውይይት ተካሄደበት

የትምህርትና ሥልጠና ፍኖተ ካርታ በዛሬው ዕለት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ቀርቦ ውይይት ተካሂዶበታል፡፡ ጥናቱን ለምክር ቤቱ አባላት…

የፕሮጀክቶችን የአስተዳደርና አመራር ደረጃን በማስጠበቅ ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ ከብክነት ማዳን እንደሚቻል ተገለጸ

በኢትዮጵያ ደረጃውን የጠበቀ የመንግስት ፕሮጀክቶች አስተዳደር እና አመራር ስርዓት ተግባራዊ ቢደረግ በአምስት ዓመታት ውስጥ አንድ ቢሊየን…