ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ በቢቢሲ የ2018 የአፍሪካ ታሪክ ሠሪ ተባሉ

እኤአ በ2018 ዓመት የመጨረሻዎቹ ቀናት ላይ እንደመሆናችን ቢቢሲ በድረ-ገፁ በዓመቱ ታሪክ የሠሩ አፍሪካውያን እንማናቸው ሲል አንድ…

ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያን የንግድና የኢንቨስትመንት ከባቢ ሁኔታን ለማሻሻል የሚያስችል ብሄራዊ መርሐ-ግብር አስጀመሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያን የንግድና የኢንቨስትመንት ከባቢ ሁኔታን ለማሻሻል የሚያስችል ብሄራዊ መርሃ-ግብር አስጀምረዋል፡፡ ይህም…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሳዉዲ አረቢያ ማረሚያ ቤት ታስረው የቆዩ 451 ዜጎች መመለሱን አስታወቀ

የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሳዉዲ አረቢያ ማረሚያ ቤት ታስረው የቆዩ 451 ዜጎች መመለሱን አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በጄዳ፣…

የኦሮሚያ ክልል በሙስና የተወሰዱ ንብረቶችን ለማስመለስ የህግ ክፍተት እንዳለ አስታወቀ

የኦሮሚያ ክልል በሙስና የተወሰዱ ንብረቶች ለማስመለስ የህግ ክፍተት እንዳለ አስታወቀ። በሀገር አቀፍ  ደረጃ እየተካሄደ ካለው ፀረ…

ፍርድ ቤቱ በዓለም ገነት ቆርቆሮ ፋብሪካ ባለቤት አቶ ዓለምፍፁም ላይ የክስ መመስረቻ 10 ቀናት ፈቀደ

ፍርድ ቤቱ በዓለም ገነት ቆርቆሮ ፋብሪካና በግንባታ ላይ ያለው ፎር ፖይንት ሸራተን ሆቴል ባለቤት አቶ ዓለምፍፁም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መልዕክት አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው ጊዜያዊ ችግር ተማሪዎች ሳይደናገጡ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…