የሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ጠበቆች ፖሊስ የጠየቀውን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተቃወሙ

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ፍርድ ቤት የቀረቡት ቀድሞው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል…

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አዳዲስ ሹመቶች መስጠታቸው ተገለጸ

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለተለያዩ የፌደራል ተቋማት አዳዲስ ሹመቶች መሥጠታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከተመድ የልማት ፕሮግራም አስተዳዳሪ አቺም ስታይነር ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም አስተዳዳሪ አቺም ስታይነርና የልዑካን ቡድናቸውን  በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው…

በህገ-ወጥ መንገድ ታጥረው የቆዩና ወደ መንግስት መሬት ባንክ ገቢ የተደረጉ ቦታዎች ለህዝብ አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በህገ-ወጥ መንገድ ታጥረው የቆዩ እና ወደ መንግስት መሬት ባንክ ገቢ የተደረጉ መሬቶች…

ምክር ቤቱ የአንድ ቀን ብሄራዊ የሀዘን ቀን አወጀ

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ከዚህ አለም በሞት መለየትን አስመልክቶ የአንድ…

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡ የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ…