ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቀድሞ ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቀድሞ ፕሬዚዳንት ህልፈተ ህይወት  ምክንያት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ፡፡ ከ1994 እስከ…

የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ አረፉ

የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ታውቋል። ከቤተሰቦቻቸው ማረጋገጥ እንደተቻለው ፕሬዝዳንቱ በጦር ኃይሎች…

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀኔራል እንደሻው ጣሰው ከኢንተርፖል ዋና ጸሃፊ ጀርገን ስቶክን ጋር ተወያዩ

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀኔራል እንደሻው ጣሰው ከዓለም አቀፉ የፖሊስ ድርጅት (ኢንተርፖል) ዋና ጸሃፊ ጀርገን ስቶክን…

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የቀድሞው የሜቴክ የስራ ሃላፊ ሻለቃ መስፍን ስዩም በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ

የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ህብረት ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ የቀድሞ ምክትል ስራ አስኪያጅ ሻለቃ መስፍን ስዩም…

ኢትዮጵያ ከኬንያ ጋር ያላትን ታሪካዊ ግንኙነት ለማጠናከር እንደምትሰራ አስታወቀች

ኢትዮጵያ ከኬንያ ጋር ያላትን ረጅም ዓመታት የቆየ ታሪካዊ ግንኙነት በማጠናከር በድንበሮቻቸው አካባቢ ዘላቂ ሰላም እንዲኖር እንደምትሰራ…

በአማራና ቅማንት ማህበረሰቦች መካከል ለተፈጠረውቁርሾ እልባት ለመሥጠት የሚያስችል የሰላምና የእርቅ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

በአማራ እና ቅማንት ማህበረሰቦች መካከል ለተፈጠረው ቁርሾ እልባት ለመሥጠት ያለመ ህዝባዊ የሰላምና የእርቅ ጉባኤ በጎንደር ከተማ…