ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከአውሮፓ አገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከ30 የሚበልጡ የአውሮፓ አገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር…

ጦር መሣሪያ ይዘው ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለመግባት ከሞከሩት የሠራዊት አባላት መካከል 66ቱ ተቀጡ

ከወራት በፊት ከነ ጦር መሣሪያቸው ወደ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለመግባት ሙከራ አድርገው ከነበሩት የመከላከያ ሠራዊት…

በወላይታ ሶዶ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 70 ኩንታል ስኳር ተያዘ

በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 70 ኩንታል ስኳር መያዙን የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ስኳሩ ከኅብረተሰቡ…

ወላጆች ልጆቻቸው በተሳሳተ መረጃዎች ችግር ውስጥ እንዳይገቡ የቅርብ ክትትል ሊያደርጉ እንደሚገባ ተጠቆመ

ወላጆች ልጆቻቸው በተሳሳተ መረጃዎች ወደ አላስፈላጊ ችግር ውስጥ እንዳይገቡ የቅርብ ክትትል ሊያደርጉ እንደሚገባቸው ተጠቆመ ፡፡   …

የመከላከያ ሠራዊት ባካሄደው መሠረታዊ የአሰራር ማሻሻያ ስድስት የነበረውን ዕዝ ወደ አራት ዝቅ ማድረጉን አስታወቀ

የመከላከያ ሠራዊት ባካሄደው መሠረታዊ የአሰራር ማሻሻያ ስድስት የነበረውን ዕዝ ወደ አራት ዝቅ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ በማሻሻያው የተዋቀሩት…

የህዳሴ ግድብ ግንባታ ከአራት ዓመት በኋላ እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ

በኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ያሉትን  የተለያዩ  ክፍተቶችን በማስተካከል ገድቡን  ከአራት ዓመት በኋላውይም  እኤአ በ2022   እንደሚጠናቀቅ…