የ13ኛውን ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በዓልን ለማክበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ

የ13ኛውን ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በዓልን ለማክበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ በዓሉን አስመልክቶ…

በቤኒሻንጉል ጉምዝና በኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢዎች ተፈጥሮ በነበረው ግጭት የተጠረጠሩ አምስት አመራሮች ተያዙ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና በኦሮሚያ ክልል አጎራባች አካባቢዎች ላይ ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ተጠርጣሪ ናቸው ያላቸውን አምስት የክልሉ…

ሀገር አቀፍ የሲቪል ማህበረሰብና ድርጅቶች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

“ሲቪል ሶሳይቲን ለሰላም” በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ የሲቪል ማህበረሰብና ድርጅቶች እንዲሁም የብዙኃን የሙያ ማህበራት የምክክር…

በተቋሙ ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂዴት እንዲኖር የድርሻቸውን እንደሚወጡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ገለጹ

በተቋሙ ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂዴት እንዲኖር የድርሻቸውን እንደሚወጡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ገለጹ፡፡ ለዋልታ አስተያየታቸውን የሰጡ…

የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ቀን በኢትዮጵያ በልዩ ሁኔታ እንደሚከበር ተመድ አስታወቀ

የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ቀን በመጪው  ሰኞ  ዕለት  በኢትዮጵያ በልዩ  ሁኔታ እንደሚከበር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት  አስታወቀ…

የፌደራል ፖሊስ በኦሮሚያና ቤኒሻንጉል አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረውን ችግር መፍታት የሚያስችል ሥራ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

የፌደራል ፖሊስ በኦሮሚያ እና በቤኒሻንጉል አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረውን ችግር መፍታት የሚያስችል ሥራ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር መሥራት…