በአዳማ ከተማ 10ሺህ 200 የአሜሪካን ዶላር በቁጥጥር ሥር ዋለ

በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 10ሺህ 200 የአሜሪካን ዶላር በአዳማ ከተማ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የከተማው ፖሊስ መመምሪያ…

በኢትዮጵያ ህገ ወጥ የገንዘብ አዘዋዋሪን በቁጥጥር ሥር ለማዋል ለ3 ሰዓት የበረረ አውሮፕላን ተመልሶ እንዲያርፍ ተደረገ

በኢትዮጵያ ህገ ወጥ የገንዘብ አዘዋዋሪን በቁጥጥር ስር ለማዋል ለ3 ሰዓት የበረረ አውሮፕላን ተመልሶ እንዲያርፍ ከተደረገ በኋላ…

የስዊድን አለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት በኢትዮጵያ ነፃ ጋዜጠኝነት እንዲጎለብት ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ

የስዊድን አለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት /SIDA/ በኢትዮጵያ ነፃ  ጋዜጠኝነት እንዲጠናከር  የተለያዩ ድጋፎችን እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ ይህ የልማት…

የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ ልዩ ትኩረት በመስጠት እንደሚሰራ ገለጸ

የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ ልዩ ትኩረት በመስጠት እንደሚሰራ ገልጸዋል። የክልሉ መንግስት ካቢኔ ትላንት…

የቀድሞ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለሥልጣን ዳይሬክቶሬት ጀነራል አቶ ተፈራ መኮንን የአፍሪካ ሲቪል አቪየሽን ኮሚሽን ኃላፊ በመሆን ተመረጡ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ሲቪል አቭየሽን ባለስልጣን ዳይሬክቶሬት ጄኔራል  አቶ ተፈራ መኮንን የአፍሪካ ሲቪል አቭየሽን ኮሚሽን ዋና ጸሀፊ…

መንግሥት የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ የያዘውን ቁርጠኛ አቋም ከግብ ለማድረስ እንደሚሠራ ተገለጸ

መንግስት የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ የያዘውን ቁርጠኛ አቋም ከግብ ለማድረስ እንደሚሰራ የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ አስታወቀ፡፡ የፌደራል…