ሴቶች በሰላምና በግጭት አፈታት ላይ ያላቸውን ሚና ለማጎልበት የተጠናከረ ሥራ መሥራት እንደሚገባቸው ተገለጸ

ሴቶች በሰላምና በግጭት አፈታት ላይ ያላቸውን ሚና ለማጎልበት የተጠናከረ ሥራ  መሥራት እንደሚገባቸው በዛሬው ዕለት በህዝብ ተወካዮች …

ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት እንዲቆም የሚጠይቁ ሰላማዊ ሰልፎች በኦሮሚያ ክልል ከተሞች ተካሄዱ

በምዕራብ ኦሮሚያ አካባቢ እያጋጠመ ያለውን ችግር ተከትሎ በአካባቢው ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት እንዲቆም የሚጠይቁ ሰላማዊ…

በሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘውና ሌሎች ተጠርጣሪዎች ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው፣ ወንድማቸው አቶ ኢሳያስ ዳኘው፣ የአለም ቆርቆሮ ፋብሪካ ባለቤት አቶ…

በሶማሌ ክልል አሁን የመጣውን ሰላም ለማስጠበቅ ህዝቡ ከአዲሱ አመራር ጋር በአንድነት ሊሠራ ይገባል– የደገሃቡር ከተማ ነዋሪዎች

በሶማሌ ክልል አሁን የመጣውን ሰላም ለማስጠበቅ ህዝቡ ከአዲሱ አመራር ጋር በአንድነት ሊሠራ እንደሚገባ በክልሉ የደገሃቡር ከተማ…

የኦስትሪያ መራሄ መንግስት ሰባስቲያን ከርዝ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ እንደሆነ ተገለጸ

የኦስትሪያው መራሄ መንግስት ሰባስቲያን ከርዝ የፊታችን ሀሙስ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ ተገለጸ።  መራሄ መንግስት…

በጉራጌ ዞን መስቃንና ማረቆ ወረዳዎች የተከሰተውን ግጭት አስመልክቶ በቡታጅራ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ

በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን መስቃንና ማረቆ ወረዳዎች የተከሰተውን ግጭት አስመልክቶ በቡታጅራ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል ።  …