ኦብኮ ከኦዲፒ ጋር ለመዋሃድ የሚያስችለውን ውሳኔ አሳለፈ

የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኦብኮ) ከኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ጋር ለመዋሃድ የሚያስችለውን ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የኦብኮ ሊቀመንበር አቶ…

ኢትዮ-ቴሌኮም በአጭር ጽሁፍ መልዕክት የተሰበሰበውን ከ74 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ለሜቄዶንያ አስረከበ

ኢትዮ-ቴሌኮም በአጭር ጽሑፍ መልዕክት የተሰበሰበውን ከ74 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ለሜቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል አስረከበ፡፡…

የልማት ተነሺ አርሶ አደሮችን ህይወት ለመቀየር የአሰራር ለውጥ እየተደረገ ነው– ም/ከንቲባ ታከለ ኡማ

በአዲስ አበባ ከተማ የልማት ተነሺ የሆኑ አርሶ አደሮችን ህይወት በዘላቂነት ለመቀየር የአሰራር ለውጥ እያደረገ መሆኑን የከተማዋ…

የኦሮሚያ ልማት ተነሽዎች ጉዳይ ኤጀንሲ የልማት ተነሽዎችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሰራ መሆኑን ገለጸ

የኦሮሚያ ልማት ተነሽዎች ጉዳይ ኤጀንሲ የልማት ተነሽዎችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሰራ መሆኑን ገለጸ። ኤጀንሲው ትላንትና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአርሶአደር ማሳ እየጎበኙ ናቸው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሞረትና ጅሩ ወረዳ የአርሶአደሩን የስንዴ ሰብልን…

በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው የተመራው ልዑክ ወደ አሜሪካ አመራ

በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው የተመራ ልዑካን ቡድን ወደ አሜሪካ መሄዳቸው ተገልጸዋል፡፡ የጉዞው ዓላማ ኢትዮጵያውያንና…