የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እውቀትን ለማሳደግ ትምህርት ሊሰጥ እንደሚገባ ተገለጸ

የህብረተሰቡን የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እውቀትን ለማሳደግ ከዝቅተኛ ክፍል ጀምሮ ትምህርት ሊሰጥ እንደሚገባ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጆርናልዝምና ኮሚዩኒኬሽን ትምህርት…

ኢትዮጵያ እያደረገች ያለው ሁለንተናዊ ለውጥ ለመላው አፍሪካ ምሳሌ መሆን የሚችል ነው -ረዳት ተጠሪ ሚንስትር ቲቦር ናጊ

በአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ተጠሪ ሚኒስትር ቲቦር ናጊ ኢትዮጵያ እያደረገች ያለው ሁለንተናዊ ለውጥ ለመላው አፍሪካ ምሳሌ…

ሁሉንም የፖለቲካ ፓርቲዎችን ያሳተፈው ስብሰባ አዲስ የፖለቲካ ምዕራፍ የከፈተ ነው

የአገር ውስጥም ሆነ  ከውጭ አገር የተጋበዙ  ሁሉንም የፖለቲካ ፓርቲዎች ያሳተፈው ስብሰባ አዲስ  የፖለቲካ ምዕራፍ የከፈተ መሆኑን …

በሀገር ውስጥ የነበሩ ሁለት ፓርቲዎችና ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ አምስት ፓርቲዎች ውህደት ፈጠሩ

በሀገር ውስጥ የነበሩ ሁለት ፓርቲዎችና ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ አምስት ፓርቲዎች አንድ ሀገራዊ ፓርቲ ለመሆን…

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ ከኳታሩ አሚር ሼክ ቢን ሀመድ አል አሳኒ ጋር በስልክ ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በትናንትናው ዕለት ከኳታሩ አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሀመድ አል -አሳኒ ጋር…

በደቡብ ክልል 3 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ስራ ላይ ያልዋለ በጀት መኖሩ ተረጋገጠ

በደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች  ክልል  3 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ስራ ላይ ያልዋለ በጀት መኖሩ ተረጋግጧል፡፡…