የጎዴ አጠቃላይ ሆስፒታልና የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ማስፋፊያ ሊደረግላቸው ነው

የጎዴ አጠቃላይ ሆስፒታልና የከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ማስፋፊያ ሊደረግላቸው ነው። የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕስ መስተዳድር…

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የ123 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ

የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ ለተለያዩ አገልግሎቶችን ለማሻሻል የሚውል የ123 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ ።…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ኢንቨስት አፍሪካ ከተባለ ዓለም አቀፍ የንግድ ልኡካን ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢንቨስት አፍሪካ ከተባለ ዓለም አቀፍ የንግድ ልኡካን ጋር ተወያዩ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ “ኢንቨስት…

ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ ለገሃር የሚገነባውን የተቀናጀ የመኖርያ መንደር ስራ አስጀመሩ

በአዲስ አበባ ከተማ በተባበሩት አረብ ኢሚሬት ኩባንያ አማካኝነት በ36 ሄክታር መሬት ላይ  ግንባታው የሚከናወነው የትንሽ ከተማ …

አንድ ግለሰብ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻላ ቅርንጫፍ በተጭበረበረ ቼክ 14 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ሊያወጣ ሲል ተያዘ

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻላ ቅርንጫፍ አንድ ግለሰብ በተጭበረበረ ቼክ 14 ሚሊየን 724 ሺህ ብር ሊያወጣ ሲል…

ግለሰቦች ሥልጣናቸውን ተጠቅመው ሙስና በመፈጸማቸው ሃዘን እንደተሰማቸው የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

ሙያቸውንም ሆነ ሥልጣናቸው ያለአግባብ በመጠቀም  ግለሰቦች  አገሪቱን ለሃብት ብክነትና  ሙስና መዳረጋቸው ሓዘን እንደፈጠረባቸው በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ሥራዎች …