11ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ በዛሬው ዕለት ይጀመራል

11ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች አስቸኳይ ስብሰባ በዛሬው  ዕለት የሚጀመር መሆኑ ተገለጸ  ። ጉባኤው ለሚቀጥሉት ሁለት ቀናት…

አፍሪካ በዓለም ተወዳዳሪ ሆና እንድትገኝ አንድ ድምፅ ልታሰማ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ

የአፍሪካ ህብረት 11ኛው የመሪዎች አስቸኳይ ጉባኤ መክፈቻው ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አፍሪካ…

66ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች አስቸኳይ ምክር ቤት ስብሰባ ተጀመረ

66ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች አስቸኳይ ምክር ቤት ስብሰባ በአዲስ አበባ ሸራተን…

ፍርድ ቤቱ ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው በራሳቸው ጠበቃ እንዲያቆሙ ወሰነ

ፍርድ ቤቱ ለሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው የመከላከያ ጠበቃ ለማቆም  ያስተላለፈውን  ውሳኔ በማንሳት በራሳቸው ጠበቃ እንዲያቆሙ ትናንት…

የዜጎች ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብት ጥሰቶችን የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ እንደሚያወግዘው አስታወቀ

ከድርጅቱ ተልዕኮና ባህሪ እጅግ ባፈነገጠና በተቃረነ አግባብ የሚፈፀሙ የኢኮኖሚ አሻጥሮችን፣ የዜጎችና የቡድኖች ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብት ጥሰቶችን…

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ከካናዳው የልማት ሚንስትር ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከካናዳው መንግስት ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ማሪ ክሎድ ቢቦን ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ…