የኢትዮ ቴሌኮም የሴኪዩውሪቲ ዲቪዥን ኃላፊ ኮለኔል ጉደታ ኦላና በቁጥጥር ስር ዋሉ

የኢትዮ ቴሌኮም የሴኪዩውሪቲ ዲቪዥን ኃላፊ ኮለኔል ጉደታ ኦላና በቁጥጥር ስር መዋላቸው  ተገለጸ ። ኮለኔል ጉደታ ኦላና…

የኢፌዴሪ መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር እየፈጸመ ያለውን ተግባር የአማራ ክልል መንግስት ይደግፋል

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር እያከናወነ ለሚገኘው ተግባር የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ያለውን…

ከግንባሩ ህዝባዊ ባህሪ በማይመነጭ ድርጊቶች የተሰማሩ ግለሰቦችን በህግ ቁጥጥር ስር የማዋሉ ተግባር እንደሚቀጥል ኢህአዴግ አስታወቀ

ከግንባሩ ህዝባዊ ባህሪ በማይመነጭና ከማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ አላማዎች በተፃራሪ ድርጊቶች የተሰማሩ ግለሰቦችንና ግብረ አበሮቻቸውን በህግ ቁጥጥር…

የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ኃላፊ አቶ ያሬድ ዘሪሁን በቁጥጥር ሥር ዋሉ

የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ኃላፊ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል የነበሩት  አቶ ያሬድ ዘሪሁን…

ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው እና ጋዜጠኛ ፍጹም የሺጥላ ፍርድ ቤት ቀረቡ

የቀድሞው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው እና ጋዜጠኛ ፍጹም የሺጥላ ፍርድ…

መንግስት እና ኦነግ በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን አስታወቁ

መንግስት እና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን አስታወቁ። የግንባሩ ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ…