በላሊበላ ከተማ ግጭት በማረጋጋት ላይ ባሉ ሰዎች ላይ በተተኮሰ ጥይት የስምንት ሰዎች ህይወት አለፈ

በሰሜን ወሎ ዞን ላሊበላ ከተማ  ግጭት ለማረጋጋት በሞከሩ ሰዎች ላይ በአንድ ግለሰብ በተተኮሰ ጥይት የስምንት ሰዎች…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል 15 ዘመናዊ የዊልቸር አበረከቱ

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታየቸው ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የዊልቸር ድጋፍ አደረጉ። ቀዳማዊ እመቤቷ የ2011…

መከባበርና መመሰጋገን በአገር ደረጃ ባህል ሆኖ ሊቀጥል ይገባል-ጠቅላይ ሚኒሰትር ዶክተር አብይ አህመድ

መከባበርና መመሰጋገን በአገር ደረጃ ባህል ሆኖ መቀጠል እንደሚገባው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማ ዞን ክልል የመሆን ጥያቄ ህገ መንግስታዊ ሂደቱን ተከትሎ እንዲፈጸም ወሰነ

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማ ዞን ክልል የመሆን ጥያቄ ህገ መንግስታዊ ሂደቱን ተከትሎ እንዲፈጸም ወሰነ። ምክር…

የጅማ አባ ጅፋር ቤተ መንግስትን ለማደስ እና ለመጠገን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

ስምምነቱን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ተወካይ እና የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ዳይሬክተር አቶ ዮናስ ደስታ ተፈራርመዋል። በኢትዮጵያ…

በቀን ከ1 ሺህ 300 በላይ ዜጎች በህገ ወጥ ቪዛ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሀገር ይወጣሉ- ሚኒስቴሩ

ህገ ወጥ በሆነ ቪዛ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል በቀን ከ1ሺህ 300 በላይ ዜጎች ወደ ተለያዩ አረብ…