በበጋ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አምስት ነጥብ አምስት ሚሊዮን ወጣቶች ይሳተፋሉ

ዘንድሮ በአገር አቀፍ ደረጃ አምስት መቶ ሚሊዮን ብር የሚገመት የበጋ ወቅት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እንደሚከናወን የሴቶች፣…

ባለሥልጣኑ ከ 13ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚከናወኑ የስምንት መንገዶች ግንባታ ኮንትራት ስምምነት ፈጸመ

ከ13 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚካሄዱ 600 ኪሎሜትር የሚረዝሙ የስምንት የመንገዶች ግንባታ ሥራ…

አዲሱ የጋህአዴን አመራር ራሱን ከጎሰኝነትና ጥላቻ በማጽዳት ችግሮችን ሊፈታ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አሳሰቡ

አዲሱ የጋህአዴን አመራር ራሱን ከጎሰኝነትና ጥላቻ በማጽዳት የህዝቡን ችግር ሊፈታ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ…

ለተፈናቀሉ ዜጎች እርዳታ የማድረሱ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ብሄራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን

በተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶች ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች አስፈላጊውን እርዳታ የማድረሱ ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን ብሄራዊ የአደጋ ስጋት…

የተመድ ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ለፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የደስታ መግለጫ አስተላለፉ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኑዮ ጉቴሬዝ ለኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የደስታ መግለጫ አስተላለፉ። ዋና ፀሃፊው አንቶኒዮ…

በሳውዲ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ያፈሩትን ኃብት ይዘው ወደአገራቸው የሚመለሱበት ሁኔታ ይመቻቻል ተባለ

በሳውዲ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን  ያፈሩትን ኃብት ይዘው ወደ ሀገራቸው በመግባት የተረጋጋ ህይወት መምራት የሚችሉበትን አሰራር ለመዘርጋት…