የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከኃላፊነት የመልቀቅ ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ

የህዝብ ተወካዮችና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች  በዛሬው ዕለት  ባደረጉት  2ኛ ልዩ  የጋራ ስብሰባ   የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ዶክተር ሙላቱ…

ታላላቅ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ

በኢትዮጵያ እያደገ እና እየተነቃቃ የመጣውን የኢኮኖሚ ዕድገት በመደገፍ፤ ዓለምአቀፍ ኩባንያዎች በሃገሪቱ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እንዲሰማሩ ምክትል…

የራያ ህዝብ የማንነት ጥያቄ ወደ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አልመጣም-የፌዴሬሽን ምክር ቤት

የራያ ህዝብ ማንነት ጥያቄ ወደ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ያመጣ አካል እንደሌለ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ። የምክር…

ዘንድሮ ለሚከበርው የብሔር ብሔርሰቦችና ህዝቦች ቀን ቅድመ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን የፌደረሽን ምክር ቤት አስታወቀ

ዘንድሮ ለ13ኛ ጊዜ ለሚከበርው የብሔር ብሔርሰቦችና ህዝቦች ቀን አከባበር ቅድመ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ቀኑ “በብዝሃነት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለ55 ሚኒስትር ዲኤታዎች ሹመት ሰጡ

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቅርቡ በአዲስ መልክ ላዋቀሩት ካቢኔ ለ55 ሚንስትር ዴኤታዎች ሹመት መስጠታቸውን የጠቅላይ…

በበጀት ዓመቱ ከድህነት ወለል በታች የሚኖሩ 106 ሺህ ነዋሪዎችን በልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል -ኤጀንሲው

በዘንድሮ ዓመት አዲስ አበባ ለማህበራዊ ችግሮች የተጋለጡ እና ከድህነት ወለል በታች የሚኖሩ 106 ሺህ ነዋሪዎችን በሴፍቲኔት…