በአዲስ አበባ ከፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ በቁጥጥር ስር ውለው በጦላይ ስልጠና ሲከታተሉ የቆዩ ወጣቶች ከእስር ተለቀቁ

በአዲስ አበባ ከፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ በቁጥጥር ስር ውለው በጦላይ ስልጠና ሲከታተሉ የቆዩ 1 ሺህ 174…

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ ከጥቅምት 21 ጀምሮ በፈረንሳይና ጀርመን ጉብኝት ያደርጋሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከጥቅምት 21 ጀምሮ በፈረንሳይና ጀርመን ጉብኝት ሊያደረጉ መሆኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አማራጮችን የሚያስተዋውቅ መድረክ በለንደን ተካሄደ

በኢትዮጵያ ያሉ ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ለእንግሊዝ ባለሃብቶች የሚያስተዋውቅና ተሳትፏቸውን ማስፋት ዓላማ ያደረገ የኢትዮ-እንግሊዝ የቢዝነስ መድረክ በለንደን…

የጂንካ ዩኒቨርስቲ በዘንድሮ ዓመት 1ሺ 500 ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት እያደረገ ነው

የጂንካ ዩኒቨርስቲ በ2011 ዓመት ምህረት 1ሺ 500 አዳዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ ። የጂንካ…

ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከሶማሊያ ፕሬዝዳንት ጋር ተወያዩ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት መሀመድ አህመድና ከጠቅላይ ሚኒስትር ሀሰን ኬይሪ ጋር በአፍሪካ…

መንግስት የአዲስ አበባን ወጣት የማሰር ፍላጎት የለውም- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

መንግስት የአዲስ አበባን ወጣት ለይቶ የማጥቃትና  የማሰር ፍላጎት የለውም ሲሉ  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገልጸዋል፡፡…