ህገ ወጥ ወታደራዊ ሥልጠና ሲወስዱ የነበሩ ፀረ-ሰላም ኃይሎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት አስታወቀ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ህገ ወጥ ወታደራዊ ስልጠና ሲወስዱ በነበሩ ፀረ ሰላም ኃይሎች ላይ እርምጃ መዉሰዱን የክልሉ…

የኦሞ ኩራዝ 3 ስኳር ፋብሪካ መመረቁ የተጓተቱ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት እንደምንጨርስ ማሳያ ነው- ዶክተር አብይ አህመድ

የኦሞ ኩራዝ 3 ስኳር ፋብሪካ መመረቁ የተጓተቱ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት መጨረስ እንደምንችል ማሳያ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር…

ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከተፈናቀሉ ነዋሪዎች መካከል 40 ሺህ ያህሉ ወደ ቀያቸው ተመልሰዋል- የኦሮሚያ ክልል መንግስት

ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከተፈናቀሉ 80 ሺህ ያህል ነዋሪዎች መካከል 40 ሺህ ያህሉ ወደ  ቀያቸው መመለሳቸውን የኦሮሚያ…

ሰራዊቱ ላነሳቸው ጥያቄዎች መንግስት ምላሽ እንደሚሰጥ የመከላከያ ሚኒስትሩ ተናገሩ

ሰራዊቱ ላነሳቸው የደመወዝና የጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎች መንግስት ምላሽ እንደሚሰጥ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ሞቱማ መቃሳ አስታወቁ።…

የርብ የመስኖ ግድብ ፕሮጀክት በመጪው ጥቅምት 18 እንደሚመረቅ ተገለጸ

ከ3 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የርብ የመስኖ ግድብ ፕሮጀክት በመጪው ጥቅምት 18 በይፋ…

የተረጋጋና ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲኖር ሁሉም የበኩሉን ጥረት እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተረጋጋና ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲኖር ሁሉም የበኩሉን ጥረት ማድረግ እንዳለበት የኢፌዲሪ ምክትል…