ማህበሩ በአገሪቷ የተለያዩ ክፍሎች ለተፈናቀሉት ዜጎች የ40 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በተከሰቱ ግጭቶች ምክንያት ለተፈናቀሉትና ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የ40 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮጵያ…

ባለፉት ዓመታት ታግዶ የነበረው የመካከለኛ ምስራቅ የሥራ ስምሪት ነገ እንደሚጀመር ተገለጸ

ላለፉት 5 ዓመታት ታግዶ የነበረው  የመካከለኛው ምስራቅ ሃገራት የስራ ስምሪት መስከረም 30 ቀን፤ 2011 ዓም በይፋ…

የጨፌ ኦሮሚያ አስቸኳይ ጉባዔ ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ

የጨፌ ኦሮሚያ አራተኛ ዓመትሦስተኛ አስቸኳይ ጉባዔ  ዓዋጆችንና  ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቋል። ጉባዔው ወይዘሮ ሎሚ በዶ የጨፌው አፈ…

ፍርድ ቤቱ አቶ አብዲ መሐመድ ኡመርን ጨምሮ በአራት ተጠርጣሪዎች ላይ የ11 ቀናት የምርመራ ጊዜ ፈቀደ

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የቀድሞ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ዑመርን ጨምሮ በአራት ተጠርጣሪዎች ላይ የ11 ቀናት…

በቤኒሻንጉልና ኦሮሚያ አዋሳኝ ድንበር አካባቢዎች 82ሺህ ዜጎች መፈናቀላቸው ተገለጸ

በቤኒሻንጉልና ጉምዝና ኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ ድንበር አካባቢዎች 82ሺህ የሚሆኑ ዜጎች  መፈናቀላቸውን  የምስራቅ ወለጋ ዞን  አስተዳደር አስታወቀ…

ለትምህርት ጥራትና ተማሪዎች ውጤት መሻሻል የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ሊጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

ለትምህርት ጥራት እና ለተማሪዎች ውጤት መሻሻል የህብረተሰቡና ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ሊጠናከር እንደሚገባ ተገልጸዋል፡፡ በደቡብ ክልል ስልጤ…