የመጀመሪያው የኢሬቻ የሰላም ሽልማት ተካሄደ

የመጀመሪያው ኢሬቻ የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት በትናንትናው እለት ተካሂዷል። የኢሬቻ የሰላም ሽልማት በብሄራዊ የባህል የተካሄደ ሲሆን፥…

የዘንድሮው የመስቀል በዓል በድምቀት መከበሩን ጽህፈት ቤቱ ገለጸ

የዘንድሮው የመስቀል በዓል ከወትሮው በተለየ በድምቀት መከበሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ገለጸ። ጽህፈት ቤቱ በሳምንታዊ የአቋም መግለጫው…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ከማይክ ፖምፒዎ ጋር ተወያዩ

ኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከአሜሪካ አቻቸው ማይክ ፓምፒዎ ጋር በሁለትዮሽና የጋራ ጉዳዮች ላይ…

ፍርድ ቤቱ አቶ አብዲ መሃመድ ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቀደ

ፍርድ ቤቱ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የቀድሞው ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ዑመር ጨምሮ በአራት ተጠርጣዎች ላይ…

አሁን የተፈጠረውን የለውጥ ፍላጎት መሸከም የሚችል አመራር ወደፊት ማምጣት ግድ ይለናል-ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል

በ10ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ድርጅቱ በክልል እና በሀገር ደረጃ የተፈጠረውን የለውጥ ፍላጎት መሸከም የሚችል አመራር ወደፊት ለማምጣት…

አቃቢ ህግ በሰኔ 16ቱ የቦምብ ፍንዳታ ላይ ቦምብ በማፈንዳት ወንጀል አምስት ግለሰቦች ላይ ክስ መሰረተ

ጠቅላይ አቃቢ ህግ በሰኔ 16ቱ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ላይ ቦምብ አፈንድተዋል…