የሀገር ሽማግሌዎችና ባለድርሻ አካላት ለተፈናቀሉና ጉዳት ለደረሰባቸውን ወገኖች የ5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ

በአዲስ አበባ ዙሪያ በቡራዩ እና ኦሮሚያ ልዩ ዞን አካባቢ በተፈጠረው ግጭት ተፈናቅለው በመድኃኒዓለም መሰናዶ ትምህርት ቤት…

በቡራዩና አካባቢው ተከስቶ በነበረው ችግር ኃላፊነታቸውን ያልተወጡ የፀጥታ አካላትና የስራ ኃላፊዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

በቡራዩና አካባቢ ተከስቶ በነበረው ችግር ኃላፊነታቸውን ያልተወጡ የጸጥታ አካላትና የስራ ኃላፊዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ክልል…

ክላሲ የታሸገ ውሃ በህብረተሰቡ ጤንነት ላይ ጉዳት የሚያደርስ መሆኑን የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ

በላይ ኢንዱስትሪያል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የሚያመርተው ክላሲ የታሸገ ውሃ በህብረተሰቡ ጤንነት ላይ ጉዳት የሚያደርስ መሆኑ…

የደኢህዴን የንቅናቄ ጉባኤ ከመስከረም 18 ቀን ጀምሮ ይካሄዳል

የህዝቦች አንድነት ለሁለንተናዊ ለውጥ በሚል መሪ ቃል 10ኛው የደኢህዴን የንቅናቄ ጉባኤ ከመስከረም 18 ቀን 2011 ዓም…

የጎዳና ንግድ ላይ የተሠማሩ ከ6ሺህ በላይ ነጋዴዎች ወደ መደበኛ ንግድ መግባታቸውን ቢሮው አስታወቀ

መደበኛ ባልሆነ የጎዳና ንግድ ተሰማርተው የነበሩ ከስድስት ሺህ በላይ ነጋዴዎች ወደ መደበኛ ንግድ መግባታቸውን የአዲስ አበባ…

ከኦህዴድ ድርጅታዊ ጉባኤ የተመዘገቡ ድሎችን የሚያስቀጥሉ ውሳኔዎችን እንደሚጠብቁ እህትና አጋር ድርጅቶች ገለፁ

የኦህዴድ እህት ድርጅቶችና አጋር ድርጅቶች በ9ኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ ጉባዔ መክፈቻ ላይ ተገኝተው መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። መልዕክታቸውን ያስተላለፉት…