ኢትዮጵያ ፣ ኤርትራና ሶማሊያ ያደረጉት ስምምነት የአገራቱን ግንኙነት ወደ ከፍ ያለ ደረጃ የሚያሸጋግር ነው -ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ርአብይ

የኢትዮጵያ ፣ ኤርትራና ሶማሊያ መሪዎች ያደረጉት ስምምነት የአገራቱን ግንኙነት ወደ ከፍ  ያለ ደረጃ የሚያሸጋግር መሆኑን ጠቅላይ…

በኤርትራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በይፋ ተከፈተ

በኤርትራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዛሬ በይፋ ተከፍቶ ስራ ጀመረ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ፣ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ…

ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ የሶስትዮሽ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ የሶስትዮሽ ቀጠናዊ ትስስራቸውን የሚያጠናክር የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣…

በሶማሌ ክልል አዲስ የተሾሙት የካቢኔ አባላት የህዝቡን የለውጥ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት መስራት አለባቸው

በቅርቡ  የተሾሙት አዲሶቹ  የሶማሌ ክልል የካቢኔ አባላት የህዝቡን የለውጥ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንዳለባቸው …

ለስራ እድል ፈጠራ ከተመደበው በጀት ከስምንት ቢሊዮን ብር በላይ ስራ ላይ መዋሉ ተገለጸ

ለወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ ከተመደበው በጀት ከስምንት ቢሊዮን ብር በላይ ስራ ላይ መዋሉ ተገለጸ፡፡ የፌዴራል መንግስት…

ዓለም አቀፍ የአረንጓዴ ልማት ኢንስቲትዩት በአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለመክፈት ስምምነት ፈጸመ

ዓለም አቀፍ የአረንጓዴ ልማት ኢንስቲትዩት  የተሰኘ ዓለም ዓቀፍ የበየነ-መንግስታት ተቋም በአዲስ አበባ ቅርንጫፍ  ጽህፈት ቤት ለመክፈት…