የቻይና አፍሪካ ፎረም በቤጂንግ መካሄድ ጀመረ

የቻይና አፍሪካ ፎረም በቻይናዋ ቤጂንግ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በዛሬው እለት መካሄድ የተጀመረው የቻይና አፍሪካ ፎረም ላይም…

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ የ2010 የበጎ ሰው ልዩ ተሸላሚ ሆኑ

ፕሬዚዳንቱ ከ"እኔ ይልቅ ሌላው ይሻላል" በሚል መርህ ሌሎቹን የመንግስት ኃላፊዎች ከጎኑ አሰልፎ 'ቲም ለማን' በማዋቀር በወሰዱት…

በአማራ ክልል በህዝብ ትግል የመጣውን ለውጥ ከዳር ለማድረስ ምሁራን እገዛ ማድረግ አለባቸው

በአማራ ክልል በህዝብ ትግል የመጣውን አዲስ የለውጥ ክስተት ከዳር ለማድረስ ምሁራን  በሳይንሳዊ ምርምርና በእውቀት ማገዝ እንደሚጠበቅባቸው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፕሬዚዳንት…

ኢትዮጵያና ቻይና ግንኙነታቸውን ለማጠናከር የሚያስችሉ ስምምነቶችን ተፈራረሙ

ኢትዮጵያ እና ቻይና በመካከላቸው ያለውን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዶክተር አብይ አህመድ…

ሰላምን ለመጠበቅና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ሁሉም ዜጋ እንዲተጋ መንግስት ጥሪውን አቀረበ

የኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ለዋልታ በላከው ሳምንታዊ የአቋም መግለጫ ሰላምን ለመጠበቅና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ…