ኢትዮጵያ የምትልከው የማር ምርት በጥራት ጉድለት ምክንያት መጠኑ እየቀነሰ ነው

ኢትዮጵያ ወደ ውጪ የምትልከው የማር ምርት በጥራት ጉድለት ሳቢያ መጠኑ በየጊዜው ቅናሽ እያሳየ መሆኑ ተገለጸ። በዘርፉ…

አርቲስት እና አክቲቪስት ታማኝ በየነ አዲስ አበባ ገብቷል

አርቲስት እና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ከዓመታት ስደት በኃላ ከሰዓታት በፊት አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ቦሌ ዓለም አቀፍ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቻይና- አፍሪካ ትብብር ፎረም ለመሳተፍ ወደ ቻይና አቀኑ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቻይና- አፍሪካ ትብብር ፎረም የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ወደ ቻይና…

የ10ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ነሐሴ 29 ወይም 30 ቀን ይፋ ይሆናል

የ10ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤት እና ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ነሐሴ 29 ወይም…

የሃዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ቴዎድሮስ ገቢባን ጨምሮ 100 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

የሃዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ቴዎድሮስ ገቢባን ጨምሮ 100 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ። የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

በምስራቅ ሸዋ ዞን ሂሊኮፕተር ተከስክሶ 17 ሰዎች ሞቱ

በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ ናናዋ ቀበሌ ዛሬ ከቀኑ 4፡30 አካባቢ ከድሬዳዋ ወደ ቢሾፍቱ 17 ሰዎችን…