ፍርድ ቤቱ የአቶ አብዲ መሃመድን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ አደረገ

ፍርድ ቤቱ በዛሬው ዕለት ውሎው የቀድሞ የኢትዮጵያ  ሶማሌ ክልል  ፕሬዚደንት አቶ አብዲ መሃመድን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ በቀጠናው በሚያከናውኑት ተግባር ኬንያ ድጋፍ ታደርጋለች- ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቀጠናው እያከናወኑት ላለው ተግባር ኬንያ ሙሉ ድጋፏን እንደምታደርግ የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ…

የፖለቲካ ፓርቲዎች ታጣቂዎች የመልሶ መልሶ ማቋቋሚያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ተቋቋመ

ከውጭ የተመለሱ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ታጣቂዎች የመልሶ ማቋቋሚያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ተቋቋመ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት…

ባለሥልጣናት ቪ ኤይት ተሽከርካሪዎችን ከተማ ውስጥ እንዳይጠቀሙ የሚከለክለው መመሪያ ተግባራዊ ሊደረግ ነው

የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የሌሎች ተቋማት ኃላፊዎች ቪ ኤይት ተሽከርካሪዎችን ከተማ ውስጥ እንዳይጠቀሙ የሚከለክለው መመሪያ…

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሠራተኞች ከደሞዝ ጭማሪ ጥያቄ ጋር በተያያዘ የሥራ ማቆም አድማ አደረጉ

የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ ሰራተኞች በደመወዝ ጭማሪ ጥያቄና በአገልግሎት አሰጣጥ ችግር ምክንያት…

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የቀድሞ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ ሙሐመድ ዑመር ፍርድ ቤት ቀረቡ

በዛሬው እለት አቶ አብዲ መሐመድ ዑመርን ጨምሮ ሌሎች ሰባት ተጠርጣዎች በፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ተረኛ 1ኛ ወንጀል…