መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር ይሰራል – ጠ/ሚ ዶክተር ዓብይ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ መንግስት በህግ ስም ለመግዛት ሳይሆን የህግ የበላይነትን ለማስከበር እንደሚሰራ ገለጹ።…

ባለቤት የሌላቸውን ሕንፃዎችና ታጥረው የተቀመጡ መሬቶችን ማግኘቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ

የአዲሰ አባበ ከተማ አስተዳደር  እያካሄደ ባለው የማጣራት ሥራ ባለቤት የሌላቸውን ሕንፃዎችና ታጥረው የተቀመጡ መሬቶችን ማገኘቱን አስታውቋል።…

ብአዴን አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳን ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት አገደ

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳን ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት አግዳዋል። ማዕከላዊ ኮሚቴው ሁለቱን…

የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ወደ ሀገር ሲገቡ ህዝቡ አቀባበል እንዲያደርግላቸው ሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ አቀረበ

የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ወደ ሀገር ሲገቡ በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ህዝቡ ውጥቶ አቀባበል እንዲያደርግላቸው ሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ከሶማሌ ክልል የሀገር ሽማግሌዎችና የሀይማኖት አባቶች ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከሶማሌ ክልል ከተወጣጡ የተለያዩ ማህበረሰብ ክፍሎች፣ የሀይማኖት አባቶች እና ከክልሉ…

አዲሱን ዓመት አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል

መጪው አዲስ ዓመት አንድነትን በሚያጠናከር መልኩ ለማክበር ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታወቀ።…