የአገራዊ ለውጡ ባለቤትና ጠባቂ ህዝብ እንደሆነ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታወቀ

ኢትዮጵያ ለተሻለ ዕድገትና ብልጽግና ሁሉን አቀፍ በሆነ የለውጥ ሂደት ውስጥ የምትገኝ በመሆኗ እየተካሄደ ያለው አገራዊ ለውጥ…

ደኢህዴን በክልሉ ዘላቂ ሰላምና መልካም አስተዳደር ለማስፈን የህዝብ መገልገያ ተቋማትን እያሻሻለ ነው

የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) በክልሉ ዘላቂ ሰላምና መልካም አስተዳደር ለማስፈን የህዝብ አገልግሎት መስጫ  ተቋማትን…

በሊቢያ ለተሰውት ኢትዮጵያውያን መታሰቢያ ማዕከል ሊገነባ እንደሆነ ተገለጸ

ሚያዝያ 11፣ 2007 ዓ.ም. በሊቢያ በአሰቃቂ ሁኔታ ለተሰውት ኢትዮጵያውያን ስደተኞች አጽም ማረፊያ እና የመታሰቢያ ማዕከል መገንባት…

የፋብሪካው ህልውና አደጋ ላይ ነው-ሰራተኞች፤ የሰራተኞችን ጥቅም ለማስጠበቅ እየሰራን ነው- አስተዳደሩ

የሰበታ ሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካ ሰራተኞች የፋብሪካው ህልውና አደጋ ላይ ነው ሲሉ የፋብሪካው አስተዳደር በኩሉ የሰራተኞችን…

የሱዳንና ኢትዮጵያ መከላከያ በድንበር አከባቢ በጋራ በሚሰሩበት ሁኔታ ላይ ተስማሙ

የሱዳንና ኢትዮጵያ መከላከያ በድንበር አከባቢ በጋራ በሚሰሩበት ሁኔታ ላይ ሰምምነት ተፈራረሙ፡፡ በተለያዩ ጊዜያት በጋራ ለመስራት ስምምነት…

የአገሪቷን የቡና ምርት ከችግሮች ለማላቀቅ ሁሉም በጋራ ሊሰራ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ

የቡና ምርት ከግብይት ችግሮች ተላቆ ዘርፉ ለአገሪቷ ከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ እንዲያመነጭ መንግስት ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅርበት…