ፍርድ ቤቱ በሰኔ 16ቱ የቦምብ ፍንዳታ የተጠረጠሩ 10 የፖሊስ ኮሚሽን አባላት የክስ መዝገብን ተመለከተ

የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የአዲስ አበባ ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳ ባሉበት መዝገብ የተጠረጠሩ 10 የኮሚሽኑ አባላት…

የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በጣና በለስ የስኳር ፕሮጀክት ሠራተኞች ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዘ

የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጣና በለስ የስኳር ፕሮጀክት ይሰሩ በነበሩ የትግራይ ተወላጆች ላይ የደረሰውን ጥቃት አውግዟል፡፡…

ኢትዮጵያ በሚኒሶታ የቆንስላ ጽህፈት ቤት ልትከፍት ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሚናፖሊስ ሚኒሶታ የቆንስላ ፅ/ቤት ለመክፈት መወሰኑን ይፋ አድርገዋል፡፡…

እጅግ ወሳኝ በሆነ የእጣ ፈንታችንን አቅጣጫ አመላካች ጊዜ ላይ እንገኛለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

በሃገራችን ታሪክ ውስጥ እጅግ ወሳኝ በሆነ የእጣ ፈንታችንን አቅጣጫ አመላካች ጊዜ ላይ እንገኛለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር…

የ12ኛ ክፍል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት በኋላ ይፋ እንደሚሆን ተገለጸ

የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከ8 ሰዓት ጀምሮ ይፋ እንደሚሆን…

በኢትዮጵያና ኳታር መካከል የወጪና ገቢ ንግድ ለማመጣጠን ንግድና ኢንቨስትመንት ማሳደግ ይገባል ተባለ

በኢትዮጵያና ኳታር መካከል ያለውን የወጪና ገቢ ንግድ ለማመጣጠን በሁለቱ አገሮች መካከል ያለውን የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ማሳደግ…