ኢትዮጵያ ለሱዳንና ጂቡቲ ከሸጠችው የኤልክትሪክ ኃይል ከ81 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ አገኘች

  ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለሱዳንና ጂቡቲ ከሸጠችው  የኤሌክትሪክ ኃይል 81 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ማግኘቷን የውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ…

አምባሳደር ግርማ ብሩ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ

አምባሳደር ግርማ ብሩ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዶክተር አብይ አህመድ አምባሳደር…

በአሜሪካ የሚደረገው ጉባኤ ለዲያስፖራው አንድነትና ህብረት ትልቅ ፋይዳ ይኖረዋል- አስተባባሪ ኮሚቴው

በአሜሪካ የሚደረገው የኢትዮጵያውያን ህዝባዊ ጉባኤ ለዲያስፖራው አንድነትና ህብረት ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረው የዝግጅቱ አስተባባሪ ኮሚቴ ገለጸ። ኮሚቴው…

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያዊነት ከልባቸው ከቶ ሊጠፋ እንደማይችል ያስመሰከሩባቸውን ተግባራት አጠናክረው እንዲቀጥሉ መንግስት ጥሪ አቀረበ፡፡ የተጀመረው…

ኤርትራ የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር የሚገኘውን ጦሯን ሙሉ ለሙሉ አስወጣች

ኢትዮጵያና ኤርትራ የደረሱበትን የሰላም ስምምነት ተከትሎ ኤርትራ በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር አካባቢ ሠፍሮ የሚገኘውን  ጦሯን  ሙሉ በሙሉ አስወጣች…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምህረት አዋጅን አፀደቀ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የምህረት አዋጁን በአብላጫ ድምጽ አፀደቀ። የምህረት…