የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ሠራተኞች በዛሬው ዕለት ሥራ ጀመሩ

የሥራ  ማቆም  አድማ ያደረጉት  የአዲስ አበባ ከተማ ቀላል  ባቡር  ሠራተኞች በዛሬው ዕለት  ሥራ  መጀመራቸውን  አስታወቁ ።…

የውጭ ምንዛሪ ችግሩን ለመፍታት የሚያስችል የአሠራር ሥርዓት በቅርቡ ይፋ ይደረጋል

የውጭ ምንዛሪ ችግሩን ለመፍታት የሚያስችል አዲስ የአሠራር ሥርዓት ጥናት  መጠናቀቁንና  በቅርቡ  ለህዝብ  ይፋ  ተደርጎ  ወደ ሥራ …

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር ዓለም አቀፍ ጉባዔ እያካሄደ ነው

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር አስራ ስድስተኛውን ዓለም አቀፍ ጉባዔ ማካሄድ ጀመሯል፡፡ ማህበሩ በአሁኑ ጉባዔው  በኢትዮጵያ ምጣኔ…

የኢትዮ- አሜሪካ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

ስምንተኛው የኢትዮ- አሜሪካ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የምክክር መድረኩ በዋናነት በሰብዓዊ መብት አያያዝ ፣…

ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ ከመምህራን ጋር ሊወያዩ ነው

የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ ከመምህራን ጋር ሊወያዩ ነው ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ የፊታችን…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ። አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከ20 ዓመታት በኋላ በኤርትራ የኢትዮጵያ…