የአሰብ ወደብን ለመጠቀም የሚያስችል እንቅስቃሴ በፍጥነት ተጀምሯል- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የአሰብ ወደብን በቶሎ ለመጠቀም የሚያስችል እንቅስቃሴ በሁለቱም ሃገራት መጀመሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር  አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የማህበረሰብ አቀፍ የጤና አገልግሎትን በመላው ሀገሪቱ ወጤታማ በሆነ መልኩ ለማሳካት በትኩረት እየተሰራ ነው- የጤና ጥበቃ ሚኒስትር

የማህበረሰብ አቀፍ የጤና አገልግሎትን በመላው ሀገሪቱ ወጤታማ በሆነ መልኩ ለማሳካት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ…

ብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ተቋም ከፖለቲካ ወገንተኝነት የጸዳ ሆኖ ይሰራል- ጄነራል አደም መሃመድ

ብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ተቋም ከፖለቲካ ወገንተኝነት የጸዳ እና ከህዝቡ ጋር እጅና ጓንት ሆኖ እንደሚሰራ የተቋሙ…

የኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች በአጎራባች አካባቢዎቻቸው የፌዴራል የፀጥታ አካላት ገብተው የማረጋጋት ሥራ እንዲሰሩ ተስማሙ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒሰትር ዶክተር አብይ አህመድ  በሠጡት ትዕዛዝ መሠረት የኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ርዕሳና መስተዳደሮች በክልሎቹ…

ኮሚሽኑ ህብረተሰቡና የፀጥታ ሃይሉ የፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጉብኝት በሰላም እንዲጠናቀቅ ላደረጉት አስተዋጽኦ ምስጋና አቀረበ

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጉብኝት በሰላም እንዲጠናቀቅ ህብረተሰቡና የፀጥታ ሃይሉ ላደረገው አስተዋጽኦ ምስጋናውን…

ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ለኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነት መሻሻል የመሪዎቹን ቁርጠኝነት አደነቁ

ለኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነት በፍጥነት መሻሻል የሁለቱ አገራት መሪዎች ያሳዩት ቁርጠኝነት ሊመሰገንና ሊደነቅ እንደሚገባ የኢፈዲሪ ፕሬዝዳንት ዶክተር…