በኢትዮጵያ በተለያዩ ግጭቶች ለተፈናቀሉ ዜጎች የተመድ የ15 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ

ባለፉት ጊዚያት በኢትየጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰቱ ግጭቶች ለተፈናቀሉ ዜጎች የተመድ የ15 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ መልቀቁን አስታውቋል።…

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ

የኤርትራው  ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ጉብኝት ለማድረግ  በነገው ዕለት  አዲስ አበባ ይገባሉ  ፡፡ በኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር…

የሃብሊ ሊቀ መንበር አቶ ሙራድ አብዱልሃዲ ከኃላፊነት ለመልቀቅ ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ

የሀረሪ ብሄራዊ ሊግ(ሃብሊ) ማዕከላዊ ኮሚቴ የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ሙራድ አብዱልሃዲ ከድርጅቱ ሊቀመንበርነት ለመልቀቅ ያቀረቡትን ጥያቄ ተቀብሎ…

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለጸ

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ጉብኝት ሊያደርጉ ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ…

የሱማሌ ብሔራዊ ክልል ሁሉንም 150 የህግ ታራሚዎችን መፍታቱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል በነፍስ ማጥፋትና በአስገድዶ መድፈር ከታሰሩ የህግ ታራሚዎች ውጭ ሁሉንም ታራሚዎች መፍታቱን አስታወቀ፡፡  …

ኦነግ ለሰላም ውይይቱ ስኬታማነት ግዜያዊ የተኩስ አቁም አወጀ

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የተጀመረውን የሰላም ውይይት ለማሳካት ግዜያዊ የተኩስ አቁም ማወጁን ገልጿል። በግንባሩ…