ኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላምና ወዳጅነት ስምምነትን ተፈራረሙ

የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መሪዎች  በዛሬው ዕለት የሰላምና የወዳጅነት ስምምነትን ፈጸሙ ። በስምምነቱ መሠረትም  ሀገራቱ የገቡበት ጦርነት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የኤርትራ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኤርትራ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤርትራ ሲያካሂዱት የነበረውን የሁለት ቀናት ጉብኝት…

የጨፌ አሮሚያ ስምንተኛ መደበኛ ጉባኤ ተጀመረ

በክልሉ የህግ የበላይነት በማረጋገጥ የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ ከዳር ለማድረስ ወሳኝ ስራዎች ማከናወን እንደሚገባ የጨፌ ኦሮሚያ ምክር…

በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የተፈጠረው አለመግባባት መቋጨቱ እንዳስደሰታቸው የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል የተፈጠረው አለመግባባት መቋጨቱ እንዳስደሰታቸው አስተያየታቸውን ለዋልታ የሰጡ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ኤርትራ መግባታቸው ለአገራቱ ሰላም አስተዋጽዖ ከፍተኛ ነው-ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በኤርትራ የሚያደርጉት ጉብኝት በአገራቱ መካከል ሰላም ለማምጣት ሚናው የጎላ መሆኑን ዓለም…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 123 የፌደራል ፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት አፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ123 የፌደራል ፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት አፀደቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ለፌደራል…