የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ የሰራተኞች መኖሪያና ማህበራዊ አገልግሎት መስጫ ተቋም ግንባታ ርክክብ ተጀመረ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 6/2004/ዋኢማ/– በአፋር ክልል እየተገነባ ላለው የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ የሰራተኞች መኖሪያና የማህበራዊ አገልግሎት መስጫ…

የምስራቅ አፍሪካ የተጠንቀቅ ኃይል አባል ሀገራት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሞች ጉባኤ ተጀመረ

አዲስ አበባ ታህሳስ 5/2004/ዋኢማ/ – በአዲስ አበባ የተጀመረው የምስራቅ አፍሪካ የተጠንቀቅ ኃይል አባል ሀገራት የጦር ኃይሎች…

የአፍርካ ህብረት ሳይንስና ቴክኖሎጂን መሰረት አድርገው የሚሰሩ 5 የፓን አፍሪካ ዩኒቨርስቲዎች ማቋቋሙን ገለፀ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 5/2004/ዋኢማ/ – የአፍርካ ህብረት ሳይንስና ቴክኖሎጂን መሰረት አድርገው የሚሰሩ 5 የፓን አፍሪካ ዩኒቨርስቲዎች…

ኢንስቲትዩቱ በምርት ጥራት ፍተሻ ዘዴዎች ዙሪያ ከአለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ጋር በትብብር እየሰራ ነው

አዲስ አበባ ታህሳስ 5/2004/ዋኢማ/– የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በምርት ጥራት ፍተሻ ዘዴዎች ዙሪያ ከአለም አቀፉ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የምርጥ አየር መንገዶች ስብሰብ የሆነው የስታር አሊያንስ 28ተኛ አባል ሆነ

አዲስ አበባ ታህሳስ 4/2004/ዋኢማ/ – የምርጥ አየር መንገድ ስብስብ የሆነው ስታር አሊያንስ እንደ አውሮፓውያኑ በ1997 ዓ.ም…

ያለዕድሜ ጋብቻን በመከላከል የሴቶችን ሁለንተናዊ ጥቅም ማስጠበቅ እንደሚገባ ቀዳማዊት እመቤት አዜብ መስፍን ገለፁ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 3/2004/ዋኢማ/- በሴት ህፃናቶች ላይ የሚፈፀመውን ያለዕድሜ ጋብቻ እስከመጨረሻው በመከላከል የሴቶችን ሁለንተናዊ ጥቅም ማስጠበቅ…